በዚህ የበዓል አጋጣሚ ፓስተር ታደሰ ዘሩ ወደ ማዕከላችን በመምጣት ለህፃናቱ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አስተምረዋል። ህፃናቱም በትምህርቱና በበዓሉ ደስተኛ ጊዜ አሳልፈዋል። ለፓስተር ታደሰ ዘሩ ስላበረከቱት መልካም አገልግሎት እያመሰገንን፡ በወደፊት አገልግሎታቸው ሁሉ የተባረከ ጊዜ እንዲሆንላቸው እንመኛለን። መልካም በዓል!
በወር ከ50 ዶላር ($50) ጀምሮ አንድ ሕፃን ሙሉ እንክብካቤ ምግብ፣ ትምህርትና መጠለያ እንዲያገኝ ማድረግ ይቻላል።