Warning: Undefined variable $currentLang in /var/www/html/news.php on line 27
Operation Rescue Ethiopia — Maychew Welcomes Its First 50 Children
Ethiopian children news
የቅርብ ዜናዎች

ማይጨው የመጀመሪያ 50 ሕፃናቱን ተቀበለ

← የቅርብ ዜናዎች
📍 Maychew Branch ORE Executive Director · June 25, 2026
ማይጨው የመጀመሪያ 50 ሕፃናቱን ተቀበለ
የማይጨው ፕሮጀክት፡ ኦፐሬሽን ሬስኪዩ ኢትዮጵያ (ORE) ባለፉት 25 ዓመታት በመላው ትግራይ በገነባው ታላቅ እምነትና መልካም ስም እንዲሁም ከአካባቢው አስተዳደር በተደረገለት ድጋፍ በራሱ ህንፃ ስራውን በቀጥታ በመጀመሩ ልዩ ያደርገዋል። በአሁኑ ወቅት ሃምሳ (50) ህፃናት ተመዝግበው አገልግሎቱንና ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ይገኛሉ። የማይጨው ማህበረሰብ ኦኣርኢ በነመቀሌ፣ ዓዲግራት እና ዓድዋ ያሳየውን አዎንታዊ ስራ እና ያመጣውን በጎ ተፅዕኖ ከተመለከተ በኋላ ፕሮጀክቱን በሙሉ ደስታ እና በክፍት ክንድ ተቀብሎታል። የነዚህ ህፃናት መጻኢ ጊዜ በእርግጥም ብሩህ ነው።

ይለግሱ & ሕፃን ይደግፉ

በወር ከ50 ዶላር ($50) ጀምሮ አንድ ሕፃን ሙሉ እንክብካቤ ምግብ፣ ትምህርትና መጠለያ እንዲያገኝ ማድረግ ይቻላል።